am_tq/jer/48/26.md

228 B

ሞዓባዊያን በያህዌ ላይ ብርቱ ነን ብለው ቢያስቡም፣ ያህዌ ምን ያደርጋቸዋል?

ያህዌ በሞዓብ ላይ ይፈርዳል፣ ጠላቶቻቸው ያላግጡባቸዋል፡፡