am_tq/jer/48/18.md

319 B

በዲቦን እና አሮዔር ከተሞች የሚኖሩ ህዝቦች በኩራታቸው ፈንታ ምን ይሆናሉ?

እየጠፉ እና እየሸሹ ያሉ ህዝቦች መሆናቸውን ይገነዘባሉ፡፡ ሞዓብ እየጠፋ በመሆኑ ዋይ ዋይ ይላሉ፣ለእርዳታ ይጮሃሉ፡፡