am_tq/jer/47/03.md

379 B

የፍልስጥኤም ህዝብ ጠላቶቻቸው ሊያጠፏቸው እየመጡ እንደሆነ የሚያውቁት እንዴት ነው?

የፈረሶችን ኮቴ እና የሰረገሎችን ኳኳታ ድምጽ ይሰማሉ፡፡ ወንዶች ይሸሻሉ፣ ልጆቻቸውን ለመርዳት መለስ አይሉም፣ ደካማ እና ተስፋ ቢስ ይሆናሉ፡፡