am_tq/jer/46/01.md

330 B

ያህዌ የግብጽ ሰራዊት ምን እንዲያደርግ ተናገረ?

ያህዌ የግብጽ ሰራዊት ለመዋጋት ጋሻቸውን፣ፈረሶቻቸውን፣ጦራቸውን እና የጦር ልብሶቻቸውን እንዲያሰናዱ እና ለመዋጋት ወደፊት እንዲሄዱ ተናገራቸው፡፡