am_tq/jer/43/08.md

345 B

ያህዌ ኤርምያስን ድንጋዮቹን ምን እንዲያደርግ ነገረው?

ያህዌ ኤርምያስን፣ በዚያ ናቡከደነፆር በዙፋን ላይ እንደሚቀመጥ ለማሳየት በፈርኦን ቤተ መንግስት አጠገብ በጣፍናስ ድንጋዮቹን ቅበራቸው ብሎ ነገረው፡፡