am_tq/jer/43/01.md

471 B

ኤርምያስ ለሁሉም ህዝብ ተናግሮ የጨረሰው ምንድን ነው?

እንዲነግራቸው ያህዌ የሰጠውን ቃል ሁሉ ነግሯቸው ጨረሰ፡፡

ዓዛርያስ፣ ዮሐና፣ እና ሌሎች ትዕቢተኛ ሰዎች ኤርምያስን በምን ከሰሱት?

ከለዳዊያን ይገድሉንና ባቢሎናውያን ምርኮኞች ያደርጉን ዘንድ ሀሰት ነገርከን በማለት ከሰሱት፡፡