የከለዳዊያንን መኳንንት እና የባቢሎንን ንጉስ ቢያገለግሉ እና በምድሪቱ ቢኖሩ ለእነርሱ መልካም እንደሚሆንላቸው ነገራቸው፡፡
ባሉባቸው ከተሞች ውስጥ መኖር እንደሚገባቸው ነገራቸው፡፡