am_tq/jer/39/17.md

439 B

ያህዌ በከተማይቱ ላይ የተናገረውን በሚፈጽምበት ቀን በአቤሜሌክ ላይ ምን ይሆናል ሲል ያህዌ ተናገረ?

አቤሜሌክን እታደገዋለሁ ብሎ ተናገረ፡፡

ያህዌ አቤሜሌክን ከሰይፍ የሚታደገው በምን ምክንያት ነው?

ያህዌ አቤሜሌክን የሚታደገው አቤሜሌክ በያህዌ ስለታመነ ነው፡፡