am_tq/jer/39/15.md

228 B

ያህዌ ለኤርምያስ ለኩሻዊው አቤሜሌክ ምን ንገረው አለው?

ለኩሻዊው አቤሜሌክ ያህዌ በከተማይቱ ጥፋት ሊያደርስ ነው ብለህ ንገረው አለው፡፡