am_tq/jer/39/08.md

587 B

ከለዳዊያን (ባቢሎናውያን) በኢየሩሳሌም ቤቶች እና ቅጥሮች ላይ ምን አደረጉ?

አቃጠሏቸው፡፡

ናቡዘረዳን ወደ ግዞት የወሰደው ማንን ነው?

በከተማዋ የቀሩትን ሌሎች ህዝቦች እና ወደ ከለዳዊያን የኮበለሉ ሰዎችን ወደ ግዞት ወሰዳቸው፡፡

ናቡዘረዳን በይሁዳ ምድር እንዲቆዩ የፈቀደላቸው ምን አይነት ሰዎች ናቸው?

እጅግ ድሃ የሆኑ ሰዎችን እንዲቀሩ ፈቀደላቸው፡፡