am_tq/jer/39/06.md

401 B

ሴዴቅያስን ወደ እርሱ ሲያመጡት ናቡከደነፆር ምን አደረገ?

የሴዴቅያስን ወንድ ልጆች እና የይሁዳን መኳንንት ሁሉ አረዳቸው፡፡

የባቢሎን ነጉስ ሴዴቅያስን ምን አደረገው?

የሰዴቅያስን ዐይኖች አወጣ ጠርቆ አሰረው ከዚያም ወደ ባቢሎን አጋዘው፡፡