am_tq/jer/39/01.md

444 B

ከሰራዊቱ ጋር መጥቶ ኢየሩሳሌምን ያጠቃት ማን ነው?

ናቡከደነፆር ነበር፡፡

የተጠቃቸው የትኛዋ ከተማ ነበረች?

የተጠቃችው የኢየሩሳሌም ከተማ ነበረች፡፡

በመካከለኛው በር መጥቶ የተቀመጠው ማን ነው?

የባቢሎን ንጉስ መኳንንት በሙሉ መጥተው በመካከለኛው በር ተቀመጡ፡፡