am_tq/jer/36/30.md

247 B

ያህዌ በኢዮአቄም ላይ ምን አደርጋለሁ አለ?

ያህዌ ከኢዮአቄም ትውልድ የሚነግሥ አይኖርም አለ፣ ደግሞም የኢዮአቄምን ሬሳ የሚቀብረው አይኖርም አለ፡፡