am_tq/jer/36/27.md

318 B

ንጉሱ ጥቅልሉን ካቃጠለ በኋላ ያህዌ ኤርምያስ ምን እንዲያደርግ ነገረው?

ያህዌ ለኤርምያስ በመጀመሪያው ጥቅልል ተጽፈው የነበሩትን ቃላት ባሮክ ዳግም በአዲስ ጥቅልል እንዲጽፍ ንገረው አለው፡፡