ባሮክ ሲያነብ የሰሙ ሰዎች ፈሩ፣ ደግሞም ቃሉን ንጉሱ እንዲሰማ ለማድረግ ወሰኑ፡፡
እርሱ እና ኤርምያስ መደበቅ እንዳለባቸው እና ማንም ሰው የሚገኙበትን ስፍራ ማወቅ እንደሌለበት ነገሩት፡፡