am_tq/jer/28/15.md

269 B

በኤርምያስ በኩል ለሐናንያ የያህዌ መልዕክት ምንድን ነው?

በዚህ አመት ያህዌ ሐናንያን ይገድለዋል፤ ምክንያቱም ሐናንያ ህዝቡ በያህዌ ላይ እንዲያምጹ ተናግሯል፡፡