am_tq/jer/27/16.md

201 B

ኤርምያስ ለካህናቱ እና ለህዝቡ ምን አለ?

ነብያቱን አትስሟቸው አለ፡፡ የባቢሎንን ንጉስ እያገለገሉ እንዲኖሩ ተናገረ፡፡