am_tq/jer/27/01.md

249 B

ኤርምያስ ለየትኞቹ ንጉሶች ከያህዌ ዘንድ መልዕክት ተቀበለ?

ኤርምያስ ለኤዶም ንጉስ፣ ለሞዓብ፣ ለአሞን፣ ለጢሮስና ለሲዶና ነገሥታት መልዕክት ላከ፡፡