ኢዮአቄም ኦርዮን ወደ ግብጽ እንዲመልሱት ሰዎችን ወደ ግብጽ ላከ፣ ከዚያም ኢዮአቄም በሰይፍ ኦርዮን ገደለው፡፡
የሳፋን ልጅ አኪቃም፣ ኤርምያስን ከመገደል ጠበቀው፡፡