am_tq/jer/26/16.md

177 B

ባለስልጣናቱ፣ ህዝቡ እና ሽማግሌዎች ኤርምያስን ስለ መግደል ምን አሉ?

እርሱን መግደል ስህተት ነው አሉ፡፡