am_tq/jer/18/15.md

401 B

እስራኤል ለምንአስጨናቂ ሆነች?

እስራኤላዊያን ያህዌን ረሱ ደግሞም ለጣኦቶች መስዋዕት አቀረቡ፡፡

አላፊው መንገደኛ ሁሉ ለምን በመገረም ራሱን ይነቀንቃል?

መንገደኞች ይህንን የሚያደርጉት ያህዌ ምድሪቱን ባድማና አስጨናቂ ስላደረጋት ነው፡፡