am_tq/jer/18/01.md

399 B

ያህዌ ከእርሱ ቃል ይሰማ ዘንድ ኤርምያስ ወዴት እንዲሄድ ነገረው?

ያህዌ ኤርምያስን ወደ ሸክላ ሰሪው ቤት እንዲሄድ ነገረው፡፡

ኤርምያስ እየተመለከተ ሳለ ሸክላ ሰሪው ይቀርጸው የነበረው የሸክላ ዕቃ ምን ሆነ?

በሸክላ ሰሪው እጅ ላይ ተበላሸ፡፡