am_tq/jer/17/24.md

200 B

ህዝቡ ቢታዘዝና በሰንበት መሸከሙን ቢያቆም ከተማይቱ ምን ትሆናለች?

ቢሰሙና ቢታዘዙ፣ ከተማይቱ ለዘለዓለም ትኖራለች፡፡