am_tq/jer/17/09.md

197 B

የሰው ልብ ምን ይመስላል?

የሰው ልብ ከማናቸውም ነገር ይልቅ አታላይ ነው፣ ፈውስም የለውም፣ ማንም ሊረዳው አይችልም፡፡