am_tq/jer/16/10.md

215 B

ኤርምያስ ቃሉን ሲነግራቸው የህዝቡ ጥያቄ ምን ይሆናል?

ህዝቡ ኤርምያስን ያህዌ ለምን በእነርሱ ላይ ጥፋት እንዳወጀ ይጠይቁታል፡፡