am_tq/jer/16/05.md

343 B

ያህዌ ኤርምያስን ወደ ለቀሶ ቤቶች እንዳይሄድ ያዘዘው ለምንድን ነው?

ያህዌ ኤርምያስን ይህንን ያዘዘው ታላላቆችም ታናናሾችም ሰዎች በአንድነት ስለሚሞቱ፣ ነገር ግን ለእነርሱ ማንም ስለማያለቅስላቸው ነው፡፡