am_tq/jer/16/01.md

440 B

ያህዌ ለኤርምያስ ምን ትእዘዝ ሰጠው?

ያህዌ ኤርምያስን ሚስት እንዳያገባ አዘዘው፡፡

በዚያ ስፍራ በተወለዱ ልጆች ላይ ምን ይደርሳል?

ሁሉም ይሞታሉ፡፡

በድኖቻቸው ምን ይሆናሉ?

በድኖቻቸው በሜዳላይ እንደ ፍግ ይወድቃሉ፤ ለአሞሮች እና የዱር አራዊት ምግብ ይሆናሉ፡፡