am_tq/jer/15/03.md

296 B

በህዝቡ ላይ ምን አራት ነገሮች ይደርሳሉ?

አንዳንዶቹ በጦርነት ይሞታሉ፣ የአንዳንዶቹን ሬሳ ውሻ ይጎትተዋል፣ አንዳንዶቹን አሞራ ይበላቸዋል፣ አንዳንዶቹንም አውሬ ይበላቸዋል፡፡