am_tq/jer/13/08.md

465 B

ክፉ ሰዎች እንደ ተበላሸው መታጠቂያ የሚመስሉት በምንድን ነው?

ለምንም ነገር የማይጠቅሙ ናቸው ምክንያቱም የያህዌን ቃል ለመስማት አሻፈረኝ ብለዋል፡፡

ያህዌ ህዝቡ ምን ሶስት ነገሮችን እንዲያመጣለት ይፈልጋል?

ህዝቡ ለእርሱ አድናቆት፣ ውዳሴ እና ክብር እንዲያመጣለት ይፈልጋል፡፡