am_tq/jer/08/01.md

250 B

የህዝቡ አጽም ምን ይሆናል?

ሰዎች አጽሞችን በስፍራ ሁሉ ይበትናሉ፡፡

በህይወት ያሉ መኖርን ይመኛሉ ወይስ መሞትን ይመኛሉ?

እነርሱ መሞትን ይመኛሉ፡፡