am_tq/jer/05/01.md

458 B

እግዚአብሔር ኢየሩሳሌምን የሚምራት መቼ ነው?

እግዚአብሔር ኢየሩሳሌምን የሚምራት ነብዩ በፍትህ የሚሰራ ሰው ባገኘ ጊዜ ነው፡፡

እግዚአብሔር ህዝቡን ሁሉ ሙሉ ለሙሉ ቢመታቸው እንኳን፣ በዚያን ጊዜ ጭምር እነርሱ ምን ያደርጋሉ?

በዚያን ጊዜ ጭምር ተግሳጹን መቀበልን ይቃወማሉ፡፡