am_tq/jer/03/23.md

290 B

አባቶች በደከሙባቸው ነገሮች ላይ ምን ሆነ?

አባቶች የደከሙባቸውን ነገሮች ጣኦታት በሏቸው፡፡

ህዝቡ እና አባቶቻቸው ምን አደረጉ?

የአምላካቸውን የያህዌን ድምጽ አልሰሙም፡፡