am_tq/jer/03/13.md

256 B

ህዝቡ ሲመለሱ ምን ማድረግ አለባቸው?

ኃጢአት መስራታቸውን ማመን አለባቸው፡፡

ቢመለሱ ያህዌ ምን ይሰጣቸዋል?

እንደ እርሱ ልብ የሆነ እረኛ ይሰጣቸዋል፡፡