am_tq/jer/02/20.md

195 B

ያህዌ ቀንበራቸውን ከሰበረላቸው እና እግር ብረታቸውን ካወለቀላቸው በኋላ ህዝቡ ምን አሉ?

"እኔ አላገለግልም!" አሉ፡፡