# እንድንሰናከል በሚያደርገን በማንኛውም ነገር ላይ ምን ልናደርግ እንደሚገባን ኢየሱስ ተናገረ?
እንድንሰናከል የሚያደርገን ማንኛውም ነገርን ልንጠል እንደሚገባን ኢየሱስ ተናገረ። [18:8]