am_tq/jdg/16/33.md

422 B

መላው እስራኤል ምን አደረገ፣ ደግሞስ ምን ነበር የፈሩት?

መላው እስራኤል ሸሸ ምክንያቱም መሬት እነርሱንም ትውጠናለች ብለው ፈርተው ነበር፡፡

ለጌታ የእጣን መስዋእት ያቀረቡት 250 ሰዎች ላይ ምን ደረሰ?

ከያህዌ ዘንድ እሳት ወርዳ ያጠኑትን 250 ሰዎች በላች፡፡