am_tq/jdg/16/28.md

1.2 KiB

ህዝቡ ያህዌ ሙሴን እነዚያን ሁሉ ስራዎች እንዲሰራ እንደላከው የሚረዳውና በራሱ ፈቃድ እንዳልሰራቸው የሚያውቀው እንዴት ነው?

ሰዎቹ ተፈጥሯዊ ሞት ቢሞቱ፣ ያህዌ ሙሴን አላከውም ማለት ነው፡፡ ነገር ግን ያህዌ ምድሪቱን ቢከፍትና ሰዎቹ ምድር ተከፍታ ብትውጣቸውና ከነህይወታቸው ወደ ሲኦል ቢወርዱ ፣ በዚያን ጊዜ ህዝቡ ሁሉ እነዚያ ሰዎች ያህዌን እንደናቁ ያውቃሉ፡፡