am_tq/jdg/16/25.md

2.5 KiB

ሙሴ ወደ ዳታን እና አብሮን ሲሄድና ማህበረሰቡ የእነዚህን ክፉ ሰዎች ድንኳኖች እንዲለቅ የእነርሱም ከሆነው አንዳች ነገር እንዳይነካ ሊናገር ሲሄድ የተከተለው ማን ነበር?

ሙሴ ወደ ዳታን እና አብሮን ሲሄድና ማህበረሰቡ የእነዚህን ክፉ ሰዎች ድንኳኖች እንዲለቅ የእነርሱም ከሆነው አንዳች ነገር እንዳይነካ ሊናገር ሲሄድ የተከተሉት የእስራኤል ሽማግሌዎች ነበሩ፡፡

ወደ ድንኳኖቻቸው ቢቀርቡ ሊፈጠር ስለሚችለው ነገር ለማህበረሰቡ ምን ነገራቸው?

ማህበረሰቡ በእነዚያ ሰዎች ኃጢአት ሁሉ ሊፈጅ እንደሚችል ነገራቸው፡፡

ከድንኳኖቻቸው ወጥተው በድንኳኖቻቸው ደጃፍ ከሚስቶቻቸው፣ ከወንዶች ልጆቻቸው፣ እና ከትንንሽ ልጆቻቸው ጋር የቆሙት እነማን ናቸው?

ዳታን እና አብሮን ከድንኳኖቻቸው ወደ ውጭ ወጥተው ከሚስቶቻቸው፣ ከወንዶች ልጆቻቸው፣ እና ከትንንሽ ልጆቻቸው ጋር በድንኳኖቻቸው ደጃፍ ቆሙ፡፡