am_tq/jdg/16/15.md

1.1 KiB

ሙሴ ስለ ዳታን እና አብሮን መስዋዕት ያህዌን በቁጣ ሆኖ ምን ጠየቀ፣ ደግሞስ ሙሴ ከእነርሱ ምንም ስላለመውሰዱ ወይም ምንም ጉዳት ስላለመፈጸሙ ምን አለ?

ሙሴ በቁጣ ሆኖ ያህዌን ስጦታቸውን እንዳልተቀበለ፣ አንድ አህያ ከእነርሱ እንዳልወሰደ ወይም አንዳቸውንም እንዳልጎዳ ተናገረ፡፡

ሙሴ ለ250ዎቹ ሰዎች እና ለአሮን በማግስቱ ምን ይዘው እንዲመጡ እና የት መምጣት እንዳለባቸው ምን ተናገረ?

ሙሴ ለአሮን እና ለ250ዎቹ ሰዎች ያህዌ ፊት ጥናዎቻቸውን ይዘው እንዲመጡ ነገራቸው፡፡

ሙሴ ለ250ዎቹ ሰዎች እና ለአሮን በማግስቱ ምን ይዘው እንዲመጡ እና የት መምጣት እንዳለባቸው ምን ተናገረ?

ሙሴ ለአሮን እና ለ250ዎቹ ሰዎች ያህዌ ፊት ጥናዎቻቸውን ይዘው እንዲመጡ ነገራቸው፡፡