am_tq/jdg/16/08.md

1.5 KiB

ያህዌ ሌዋዊያን ከእስራኤል ማህበረሰብ ልዩ ሆነው እንዲሰሩት የለየው ስራ ምን ነበር?

የእስራኤል ያህዌ ሌዋዊያንን ከእስራኤል ማህበረሰብ የለየው ወደ ራሱ ሊያቀርባቸው፣ በያህዌ ማደሪያ ድንኳን እንዲያገለግሉ፣ እና በማህበረሰቡ ፊት ቆመው እንዲያገለግሏቸው ነው፡፡

ቆሬ እና ሌዋዊያኑ የአሮንን ክህነት ሲፈልጉና በአሮን ላይ ሲነሱበት እየተነሱ ያሉት በማን ለይ ነበር?

ቆሬ እና ሌዋዊያኑ የአሮንን ክህነት ሲፈልጉና በአሮን ላይ ሲነሱ የተነሱት በያህዌ ላይ ነበር፡፡