ቆሬ እና የእርሱ ወገን ሁሉ በማግስቱ ጥናዎቻቸውን እንዲያመጡ እና እሳት እና እጣን እንዲጨምሩባቸው በያህዌም ፊት በማቅረብ ያህዌ ቅዱስ የሆነው ማን እንደሆነ እንዲመርጥ ሙሴ አዘዛቸው፡፡