am_tq/jdg/16/04.md

1.2 KiB

ሙሴ መሪዎቹ ስለ እርሱ ያሉትን ሲሰማ ምን አደረገ?

ሙሴ መሪዎቹ ስለ እርሱ ያሉትን ሲሰማ ወደ ምድር ተደፋ፡፡

ሙሴ ለቆሬ እና ከእርሱ ጋር ለነበሩት ያህዌ ለእርሱ ካህን እንዲሆን ማንን እንደመረጠ ማለዳ እርሱን በፊቱ በማቅረብ የሚለየው ማን ነው አለ?

ሙሴ ለቆሬ እና ከእርሱ ጋር ለነበሩ ያህዌ ማንን ለእርሱ ካህን እንዲሆን እንደመረጠ ያንን ሰው በማለዳ በፊቱ በማቅረብ የሚለየው ያህዌ ነው አላቸው፡፡

ያህዌ ቅዱስ እንዲሆን ማንን እንደመረጠ እንዲያሳይ ጥናዎችን እንዲያቀርብ ሙሴ ትዕዛዝ የሰጠው ለማን ነው፣ ደግሞስ በጥናዎቻቸው ምን ያድርጉ አለ?

ቆሬ እና የእርሱ ወገን ሁሉ በማግስቱ ጥናዎቻቸውን እንዲያመጡ እና እሳት እና እጣን እንዲጨምሩባቸው በያህዌም ፊት በማቅረብ ያህዌ ቅዱስ የሆነው ማን እንደሆነ እንዲመርጥ ሙሴ አዘዛቸው፡፡