am_tq/jdg/14/44.md

264 B

ከህዝቡ ጋር ወደ ተራራማው አገር ሰፈሩን ለቆ ያልወጣው ማን ነው?

ሙሴም ሆነ የያህዌ የቃልኪዳኑ ታቦት ህዝቡ ወደ ተራራማው አገር ሲወጡ ሰፈሩን ለቀው አልወጡም፡፡