am_tq/jdg/14/41.md

729 B

ሙሴ ህዝቡ ወደ ምድሪቱ እንዳይሄዱ ለምን ነገራቸው?

ሙሴ እንዳይሄዱ የነገራቸው የያህዌን ትዕዛዝ ስለተቃወሙ እና ከዚህም የተነሳ ያህዌ ከእነርሱ ጋር ስላልነበረና ጠላቶቻቸው እንዳያሸንፏቸው ስለማይከላከልላቸው ነበር፡፡