am_tq/jdg/14/15.md

284 B

ያህዌ የእስራኤልን ህዝብ በበረሃ ቢገድል ሙሴ አህዛብ ምን ይላሉ አለ?

ያህዌ ህዝቡን ሊያወርሳቸው ወደ ማለላቸው ምድር ሊያስገባቸው ስላልቻለ በበረሃ ገደላቸው ይላሉ አለ፡፡