am_tq/jdg/14/11.md

556 B

እነርሱን በቁስል ከመታና የእስራኤልን ህዝብ ከርስቱ ካስቀረ በኋላ ያህዌ የሙሴን ነገድ እንዴት ባረክ?

ያህዌ ለሙሴ የእርሱን ነገድ ከእስራኤል ህዝብ ሁሉ ታላቅ እና የበረታ ህዝብ እንደሚያደርግ ነገረው፡፡

ያህዌ እስራኤልን ማጥፋቱን ሲሰሙ ግብጻዊያን ምን እንደሚያደርጉ ሙሴ ምን አለ?

ሙሴ ግብጻዊያን በዚህች ምድር ለሚኖሩ ያወራሉ አለ፡፡