am_tq/jdg/14/09.md

655 B

ኢያሱና ካሌብ ከምድሪቱ ሰዎች ከለላ ይነሳል ወይም ጥላቸው ተገፏል ያሉት ለምንድን ነው?

ከምድሪቱ ሰዎች ከለላ ይነሳል ወይም ጥላቸው ተገፏል ያለሉበት ምክንያት ያህዌ ከእስራኤላዊያን ጋር ስለነበረ ነው፡፡

መላው ማህበረሰብ ከኢያሱ እና ከካሌብ ጋር ምን ማድረግ ፈለገ፣ የያህዌስ ክብር የት ታየ?

መላው ማህበረሰብ ኢያሱን እና ከካሌብን ወግሮ መግደል ፈለገ፡፡ የያህዌ ክብር በመገናኛው ድንኳን ታየ፡፡