am_tq/jdg/14/04.md

305 B

ህዝቡ እርስ በእርሳቸው ምን ስለማድረግ ተነጋገሩ?

ሌላ መሪ መርጠው ወደ ግብጽ ስለመመለስ ተነጋገሩ፡፡

ሙሴ እና አሮን በጉባኤው ፊት ምን አደረጉ?

ሙሴ እና አሮን በጉባኤው ፊት ተደፉ፡፡