am_tq/jdg/14/01.md

726 B

ማህበረሰቡ ስለ ምድሪቱ ግዙፋን በሰማ ጊዜ ምላሹ ምን ነበር?

በዚየን ምሽት መላው ማህበረሰብ ድምጹን ከፍ አድርጎ አለቀሰ፡፡

መላው የእስራኤል ማህበረሰብ ሙሴንና አሮንን ሲወቅሱ የተመኙት ምን በሆነ ብለው ነበር?

ሙሴንና አሮንን ምነው በግብጽ ምድር ሳለን ወይም በምድረበዳ በሞትን ኖሮ አሏቸው፡፡

ያህዌ ወደሚወስዳቸው ምድር ከመሄድ ይልቅ ምን ይሻለን ነበር አሉ?

ከሚስቶቻቸውና ከልጆቻቸው ጋር ወደ ግብጽ መመለስ ይሻለን ነበር ብለው አሰቡ፡፡