am_tq/jdg/11/08.md

273 B

የሁለቱ ምስክሮች በድን የሚተኛው የት ነው?

በድናቸው በምሳሌ ሰዶምና ግብፅ ተብላ በምትጠራበት በከተማይቱ አደባባይ ይተኛል፣ እርስዋም ጌታቸው የተሰቀለባት ናት [11:8]